TiQal Tigrinya Amharic Bible
Home
Read
Plans
About
Get the app
Loading…
መዝሙር ዳዊት
/
መዝሙረ ዳዊት
/
Psalms
61
Book
Chapter
Show
1
2
3
Tigrinya
Amharic
English
Focus
A
A
Books
Close
All
Old Testament
New Testament
Old Testament
ኦሪት ዘፍጥረት
Genesis
ኦሪት ዘጽኣት
Exodus
ኦሪት ዘሌዋውያን
Leviticus
ኦሪት ዘህልቍ
Numbers
ኦሪት ዘዳግም
Deuteronomy
ኢያሱ
Joshua
መሳፍንቲ
Judges
ሩት
Ruth
1ይ ሳሙኤል
1 Samuel
2ይ ሳሙኤል
2 Samuel
1ይ ነገስታት
1 Kings
2ይ ነገስታት
2 Kings
1ይ ዜና መዋእል
1 Chronicles
2ይ ዜና መዋእል
2 Chronicles
እዝራ
Ezra
ነህምያ
Nehemiah
ኣስቴር
Esther
ኢዮብ
Job
መዝሙር ዳዊት
Psalms
ምሳሌ
Proverbs
መክብብ
Ecclesiastes
መሃልየ መሃልየ
Song of Songs
ትንቢት ኢሳያስ
Isaiah
ትንቢት ኤርምያስ
Jeremiah
ድጉዓ ኤርምያስ
Lamentations
ትንቢት ሕዝቅኤል
Ezekiel
ትንቢት ዳንኤል
Daniel
ትንቢት ሆሴእ
Hosea
ትንቢት ዩኤል
Joel
ትንቢት አሞጽ
Amos
ትንቢት ኦብድያ
Obadiah
ትንቢት ዮናስ
Jonah
ትንቢት ሚክያስ
Micah
ትንቢት ናሆም
Nahum
ትንቢት ኣንባቆም
Habakkuk
ትንቢት ጸፎንያስ
Zephaniah
ትንቢት ሃጌ
Haggai
ትንቢት ዘካርያስ
Zechariah
ትንቢት ሚልክያስ
Malachi
New Testament
ማቴዎስ
Matthew
ማርቆስ
Mark
ሉቃስ
Luke
ዮሓንስ
John
ግብሪ ሃዋርያት
Acts
ሮሜ
Romans
1 ቆረንቶስ
1 Corinthians
2 ቆረንቶስ
2 Corinthians
ገላቲያ
Galatians
ኤፌሶን
Ephesians
ፊሊጲ
Philippians
ቆሎሴ
Colossians
1 ተሰሎንቄ
1 Thessalonians
2 ተሰሎንቄ
2 Thessalonians
1 ጢሞቴዎስ
1 Timothy
2 ጢሞቴዎስ
2 Timothy
ቲቶስ
Titus
ፊልሞን
Philemon
እብራዊያን
Hebrews
ያእቆብ
James
1 ጴጥሮስ
1 Peter
2 ጴጥሮስ
2 Peter
1 ዮሃንስ
1 John
2 ዮሃንስ
2 John
3 ዮሃንስ
3 John
ይሁዳ
Jude
ራእይ ዮሃንስ
Revelation
← Psalms 60
Psalms 62 →
Tigrinya
—
መዝሙር ዳዊት 61
1
ዎ ኣምላኽ፣ ኣውያተይ ስማዕ፣ ናብ ጸሎተይ ኣቕልብ።
2 - 3
ንስኻ መዕቈብየይ፣ ካብ ገጽ ጸላኢ ጽኑዕ ግምቢ ኢኻ እሞ፣ ልበይ እንተ ተሐለለ፣ ካብ ወሰን ምድሪ ኣባኻ ኸእዊ እየ። ናብቲ ኻባይ ልዕል ዝበለ ኸውሒ ምርሓኒ።
4 - 5
ዎ ኣምላኽ፣ ንስኻ መብጽዓይ ሰሚዕካ፣ ስምካ ንዚፈርሁ ርስቲ ትህቦም ኣሎኻ እሞ፣ ኣብ ድንኳንካ ንሓዋሩ ኽነብር እየ፣ ኣብ ጽላል ኣኽናፍካ ኤዕቊብ ኣሎኹ።
6
ዕድመ ንጉስ ተንውሕ፣ ዓመታቱ ኻብ ወለዶ ንወለዶ ይነብር።
7
ኣብ ቅድሚ ኣምላኽ ንሓዋሩ ይነብር፣ ምሕረትን እምነትን ኪሕልዋኦ ኣዳሎ።
8
ንስምካ ንሓዋሩ ኽዝምረሉ፣ ከምዚ ገይረ ነንመዓልቲ መብጽዓይ ክፈዲ እየ።
Amharic
—
መዝሙረ ዳዊት 61
1
አምላክ ሆይ፥ ልመናዬን ስማ፥ ጸሎቴንም አድምጥ።
2
ልቤ ተስፋ በቈረጠ ጊዜ ከምድር ዳርቻ ወደ አንተ እጮኻለሁ፤ በድንጋይ ላይ ከፍ ከፍ አደረግኸኝ።
3
ጽኑ ግንብ በጠላት ፊት ተስፋዬም ሆነኸኛልና መራኸኝ።
4
በድንኳንህ ለዘላለም እኖራለሁ፤ በክንፎችህም ጥላ እጋረዳለሁ፤
5
አቤቱ፥ አንተ ስእለቴን ሰምተሃልና፤ ስምህንም ለሚፈሩ ርስትህን ሰጠሃቸው።
6
ለንጉሥ ከቀን በላይ ቀን ትጨምራለህ፥ ዓመታቱም ከትውልድ ወደ ትውልድ ይሆናሉ።
7
በእግዚአብሔር ፊት ለዘላለም ይኖራል፤ ይጠብቁት ዘንድ ምሕረትንና እውነትን አዘጋጅለት።
8
እንዲሁ ለስምህ ለዘላለም እዘምራለሁ ስእለቴን ሁልጊዜ እፈጽም ዘንድ።
English
—
Psalms 61
Lead Me to the Rock
1
Hear my cry, O God; listen to my prayer.
2
From the ends of the earth I call to you, I call as my heart grows faint; lead me to the rock that is higher than I.
3
For you have been my refuge, a strong tower against the foe.
4
I long to dwell in your tent forever and take refuge in the shelter of your wings.
5
For you, God, have heard my vows; you have given me the heritage of those who fear your name.
6
Increase the days of the king’s life, his years for many generations.
7
May he be enthroned in God’s presence forever; appoint your love and faithfulness to protect him.
8
Then I will ever sing in praise of your name and fulfill my vows day after day.
← Psalms 60
Psalms 62 →