TiQal Tigrinya Amharic Bible
Home
Read
Plans
About
Get the app
Loading…
ኢዮብ
/
ኢዮብ
/
Job
26
Book
Chapter
Show
1
2
3
Tigrinya
Amharic
English
Focus
A
A
Books
Close
All
Old Testament
New Testament
Old Testament
ኦሪት ዘፍጥረት
Genesis
ኦሪት ዘጽኣት
Exodus
ኦሪት ዘሌዋውያን
Leviticus
ኦሪት ዘህልቍ
Numbers
ኦሪት ዘዳግም
Deuteronomy
ኢያሱ
Joshua
መሳፍንቲ
Judges
ሩት
Ruth
1ይ ሳሙኤል
1 Samuel
2ይ ሳሙኤል
2 Samuel
1ይ ነገስታት
1 Kings
2ይ ነገስታት
2 Kings
1ይ ዜና መዋእል
1 Chronicles
2ይ ዜና መዋእል
2 Chronicles
እዝራ
Ezra
ነህምያ
Nehemiah
ኣስቴር
Esther
ኢዮብ
Job
መዝሙር ዳዊት
Psalms
ምሳሌ
Proverbs
መክብብ
Ecclesiastes
መሃልየ መሃልየ
Song of Songs
ትንቢት ኢሳያስ
Isaiah
ትንቢት ኤርምያስ
Jeremiah
ድጉዓ ኤርምያስ
Lamentations
ትንቢት ሕዝቅኤል
Ezekiel
ትንቢት ዳንኤል
Daniel
ትንቢት ሆሴእ
Hosea
ትንቢት ዩኤል
Joel
ትንቢት አሞጽ
Amos
ትንቢት ኦብድያ
Obadiah
ትንቢት ዮናስ
Jonah
ትንቢት ሚክያስ
Micah
ትንቢት ናሆም
Nahum
ትንቢት ኣንባቆም
Habakkuk
ትንቢት ጸፎንያስ
Zephaniah
ትንቢት ሃጌ
Haggai
ትንቢት ዘካርያስ
Zechariah
ትንቢት ሚልክያስ
Malachi
New Testament
ማቴዎስ
Matthew
ማርቆስ
Mark
ሉቃስ
Luke
ዮሓንስ
John
ግብሪ ሃዋርያት
Acts
ሮሜ
Romans
1 ቆረንቶስ
1 Corinthians
2 ቆረንቶስ
2 Corinthians
ገላቲያ
Galatians
ኤፌሶን
Ephesians
ፊሊጲ
Philippians
ቆሎሴ
Colossians
1 ተሰሎንቄ
1 Thessalonians
2 ተሰሎንቄ
2 Thessalonians
1 ጢሞቴዎስ
1 Timothy
2 ጢሞቴዎስ
2 Timothy
ቲቶስ
Titus
ፊልሞን
Philemon
እብራዊያን
Hebrews
ያእቆብ
James
1 ጴጥሮስ
1 Peter
2 ጴጥሮስ
2 Peter
1 ዮሃንስ
1 John
2 ዮሃንስ
2 John
3 ዮሃንስ
3 John
ይሁዳ
Jude
ራእይ ዮሃንስ
Revelation
← Job 25
Job 27 →
Tigrinya
—
ኢዮብ 26
1
ድሕርዚ እዮብ ከምዚ ኢሉ መለሰ፡
2
ነቲ ሓይሊ ዜብሉ ኸመይ ዝበለ ሓገዝ ሐገዝካዮ፡ ነቲ ጽንዓት ዝሰኣነ ቕልጽምውን ኣድሓንካዮ።
3
ነቲ ጥበብ ዝሰኣነ ኸመይ ዝበለ ምኽሪ ሀብካዮ። ክንደይ ፍልጠትከ ዘይገለጽካሉ።
4
ንመን ኢኻ ዘረባ እተዛረብካዮ እቲ ኻባኻ ዚወጽእ መንፈስከ ናይ መን እዩ
5
ምውታትሲ ኣብ ትሕቲ ማያትን ኣብ ትሕቲ እቶም ኣብኡ ዚነብሩን የንቀጥቅጡ ኣለው፡
6
ሲኦል ኣብ ቅድሚኡ ዕሩቕ፡ መዓሙቚውን ቅሉዕ እዩ።
7
ንሰሜን ኣብ ባዶ ይዝርግሖ፡ ንምድሪ ኣብ ገለ ዜብሉ የንጠልጥላ።
8
ንማያት ኣብ ደበናኡ ይቘጽሮ፡ እቲ ደበናውን ብትሕቲኡ ኣይቕደድን።
9
ደበናታቱ እናዘርግሓሉ፡ ንገጹ ዝፋኑ ይስውሮ።
10
ብርሃንን ጸልማትን ክሳዕ ዚፋላለ፡ ንማይ ብኽቢ ወሰኖ።
11
ኣዕኑድ ሰማይ የንቀጥቅጡ፡ ብተግሳጹውን ይሽበሩ።
12
ብሓይሉ ንባሕሪ የናውጻ፡ ብጥበቡ ኸኣ ንትዕቢት ይወቕዖ።
13
ብመንፈሱ ሰማያት ይጸሪ፡ ኢዱ ነቲ በራሪ ገበል ወግኣቶ።
14
ከብቲ መገዱስ እንሆ፡ እዚ ሓደ ጫፍ ጥራይ እዩ፡ እቲ ብዛዕባኡ እንሰምዖ ሕሽዂሽዂስ ክንደይ ቅሩብ እዩ፡ ነቲ ነጒዲ ስልጣኑኸ መን እዩ ኼስተውዕሎ ዚኽእል
Amharic
—
ኢዮብ 26
1
ኢዮብም መለሰ እንዲህም አለ።
2
ኃይል የሌለውን ምንኛ ረዳኸው! ብርታት የሌለውን ክንድ ምንኛ አዳንኸው!
3
ጥበብስ የሌለውን ምንኛ መከርኸው! ብዙ እውቀትንስ ምንኛ ገለጥህለት!
4
ይህንስ ቃል በማን እርዳታ ተናገርህ? የማንስ መንፈስ ከአንተ ዘንድ ወጣ?
5
ሙታን ሰዎች ከውኆች በታች፥ በውኆችም ውስጥ ከሚኖሩ በታች ይንቀጠቀጣሉ።
6
ሲኦል በፊቱ ራቁትዋን ናት፥ ለጥፋትም መጋረጃ የለውም።
7
ሰሜንን በባዶ ስፍራ ላይ ይዘረጋል፥ ምድሪቱንም በታችዋ አንዳች አልባ ያንጠለጥላል።
8
ውኆችን በደመናዎቹ ውስጥ ያስራል፥ ደመናይቱም ከታች አልተቀደደችም።
9
የዙፋኑን ፊት ይከድናል፥ ደመናውንም ይዘረጋበታል።
10
ብርሃንና ጨለማ እስከሚለያዩበት ዳርቻ ድረስ፥ በውኆች ፊት ላይ ድንበርን አደረገ።
11
የሰማይ አዕማድ ይንቀጠቀጣሉ፥ ከተግሣጹም የተነሣ ይደነግጣሉ።
12
በኃይሉ ባሕርን ጸጥ ያደርጋል፥ በማስተዋሉም ረዓብን ይመታል።
13
በመንፈሱ ሰማያት ውበትን አገኙ፥ እጁም በራሪይቱን እባብ ወጋች።
14
እነሆ፥ ይህ የመንገዱ ዳርቻ ብቻ ነው፤ ይህም የሰማነው ነገር ምንኛ ጥቂት ነው! የኃይሉንስ ነጐድጓድ ያስተውል ዘንድ ማን ይችላል?
English
—
Job 26
God's Majesty Is Unsearchable
1
Then Job replied:
2
“How you have helped the powerless! How you have saved the arm that is feeble!
3
What advice you have offered to one without wisdom! And what great insight you have displayed!
4
Who has helped you utter these words? And whose spirit spoke from your mouth?
5
“The dead are in deep anguish, those beneath the waters and all that live in them.
6
The realm of the dead is naked before God; Destruction lies uncovered.
7
He spreads out the northern skies over empty space; he suspends the earth over nothing.
8
He wraps up the waters in his clouds, yet the clouds do not burst under their weight.
9
He covers the face of the full moon, spreading his clouds over it.
10
He marks out the horizon on the face of the waters for a boundary between light and darkness.
11
The pillars of the heavens quake, aghast at his rebuke.
12
By his power he churned up the sea; by his wisdom he cut Rahab to pieces.
13
By his breath the skies became fair; his hand pierced the gliding serpent.
14
And these are but the outer fringe of his works; how faint the whisper we hear of him! Who then can understand the thunder of his power?”
← Job 25
Job 27 →