TiQal Tigrinya Amharic Bible
Home
Read
Plans
About
Get the app
Loading…
መዝሙር ዳዊት
/
መዝሙረ ዳዊት
/
Psalms
110
Book
Chapter
Show
1
2
3
Tigrinya
Amharic
English
Focus
A
A
Books
Close
All
Old Testament
New Testament
Old Testament
ኦሪት ዘፍጥረት
Genesis
ኦሪት ዘጽኣት
Exodus
ኦሪት ዘሌዋውያን
Leviticus
ኦሪት ዘህልቍ
Numbers
ኦሪት ዘዳግም
Deuteronomy
ኢያሱ
Joshua
መሳፍንቲ
Judges
ሩት
Ruth
1ይ ሳሙኤል
1 Samuel
2ይ ሳሙኤል
2 Samuel
1ይ ነገስታት
1 Kings
2ይ ነገስታት
2 Kings
1ይ ዜና መዋእል
1 Chronicles
2ይ ዜና መዋእል
2 Chronicles
እዝራ
Ezra
ነህምያ
Nehemiah
ኣስቴር
Esther
ኢዮብ
Job
መዝሙር ዳዊት
Psalms
ምሳሌ
Proverbs
መክብብ
Ecclesiastes
መሃልየ መሃልየ
Song of Songs
ትንቢት ኢሳያስ
Isaiah
ትንቢት ኤርምያስ
Jeremiah
ድጉዓ ኤርምያስ
Lamentations
ትንቢት ሕዝቅኤል
Ezekiel
ትንቢት ዳንኤል
Daniel
ትንቢት ሆሴእ
Hosea
ትንቢት ዩኤል
Joel
ትንቢት አሞጽ
Amos
ትንቢት ኦብድያ
Obadiah
ትንቢት ዮናስ
Jonah
ትንቢት ሚክያስ
Micah
ትንቢት ናሆም
Nahum
ትንቢት ኣንባቆም
Habakkuk
ትንቢት ጸፎንያስ
Zephaniah
ትንቢት ሃጌ
Haggai
ትንቢት ዘካርያስ
Zechariah
ትንቢት ሚልክያስ
Malachi
New Testament
ማቴዎስ
Matthew
ማርቆስ
Mark
ሉቃስ
Luke
ዮሓንስ
John
ግብሪ ሃዋርያት
Acts
ሮሜ
Romans
1 ቆረንቶስ
1 Corinthians
2 ቆረንቶስ
2 Corinthians
ገላቲያ
Galatians
ኤፌሶን
Ephesians
ፊሊጲ
Philippians
ቆሎሴ
Colossians
1 ተሰሎንቄ
1 Thessalonians
2 ተሰሎንቄ
2 Thessalonians
1 ጢሞቴዎስ
1 Timothy
2 ጢሞቴዎስ
2 Timothy
ቲቶስ
Titus
ፊልሞን
Philemon
እብራዊያን
Hebrews
ያእቆብ
James
1 ጴጥሮስ
1 Peter
2 ጴጥሮስ
2 Peter
1 ዮሃንስ
1 John
2 ዮሃንስ
2 John
3 ዮሃንስ
3 John
ይሁዳ
Jude
ራእይ ዮሃንስ
Revelation
← Psalms 109
Psalms 111 →
Tigrinya
—
መዝሙር ዳዊት 110
1
ጐይታ ንጐይታይ፣ ንጸላእትኻ መርገጽ እግርኻ ኽሳዕ ዝገብሮም፣ አብ የማነይ ተቐመጥ፣ በሎ።
2
እግዚኣብሄር ካብ ጽዮን በትሪ ስልጣንካ ኺልእኽ እዩ፣ ኣብ ማእከል ጸላእትኻ ግዛእ።
3
በታ ሰራዊትካ እተኽትተላ መዓልቲ ህዝብኻ ፈትዩ ይመጽእ፣ ከምቲ ኻብ ከርሲ ወጋሕታ ዚመጽእ ኣውሊ ከምኡ መንእሰይካ ብልብሲ ቕድስና ይመጹኻ።
4
እግዚኣብሄር፣ ንስኻ ኸም ስርዓት መልከጼዴቅ ንዘለአለም ካህን ኢኻ፣ ኢሉ መሐለ ኣይጠዓስን ከኣ።
5
እግዚኣብሄር አብ የማንካ ዀይኑ፣ ብመዓልቲ ቚጥዓኡ ንነገስታት ኪጭፍልቖም፣
6
አብ ማእከል ኣህዛብ ኪፈርድ፣ ብሬሳታት ኪመልኦ፣ ርእሲ ርሒብ ሃገር ኪጭፍልቕ።
7
አብ መገዲ ኻብ ወሓዚ ኺሰቲ፣ ስለዚ ርእሱ ልዕል ኬብል እዩ።
Amharic
—
መዝሙረ ዳዊት 110
1
እግዚአብሔር ጌታዬን። ጠላቶችህን ለእግርህ መቀመጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ አለው።
2
እግዚአብሔር የኃይልን በትር ከጽዮን ይልክልሃል፤ በጠላቶችህም መካከል ግዛ።
3
ከአንተ ጋር ቀድሞ በኃይልህ ቀን፥ በቅዱሳን ብርሃን፥ ከአጥቢያ ኮከብ አስቀድሞ ከሆድ ወለድሁህ።
4
እንደ መልከ ጼዴቅ ሥርዓት አንተ ለዘላለም ካህን ነህ ብሎ፥ እግዚአብሔር ማለ አይጸጸትም።
5
እግዚአብሔር በቀኝህ ነገሥታትን በቍጣው ቀን ይቀጠቅጣቸዋል።
6
በአሕዛብ መካከል ይፈርዳል፥ ሬሳዎችንም ያበዛል፤ በሰፊ ምድር ላይ ራሶችን ይቀጠቅጣል።
7
በመንገድ ከፈሳሽ ውኃ ይጠጣል፤ ስለዚህ ራስ ከፍ ከፍ ይላል።
English
—
Psalms 110
Sit at My Right Hand
1
The Lord says to my lord: “Sit at my right hand until I make your enemies a footstool for your feet.”
2
The Lord will extend your mighty scepter from Zion, saying, “Rule in the midst of your enemies!”
3
Your troops will be willing on your day of battle. Arrayed in holy splendor, your young men will come to you like dew from the morning’s womb.
4
The Lord has sworn and will not change his mind: “You are a priest forever, in the order of Melchizedek.”
5
The Lord is at your right hand; he will crush kings on the day of his wrath.
6
He will judge the nations, heaping up the dead and crushing the rulers of the whole earth.
7
He will drink from a brook along the way, and so he will lift his head high.
← Psalms 109
Psalms 111 →