TiQal Tigrinya Amharic Bible
Home
Read
Plans
About
Get the app
Loading…
መዝሙር ዳዊት
/
መዝሙረ ዳዊት
/
Psalms
140
Book
Chapter
Show
1
2
3
Tigrinya
Amharic
English
Focus
A
A
Books
Close
All
Old Testament
New Testament
Old Testament
ኦሪት ዘፍጥረት
Genesis
ኦሪት ዘጽኣት
Exodus
ኦሪት ዘሌዋውያን
Leviticus
ኦሪት ዘህልቍ
Numbers
ኦሪት ዘዳግም
Deuteronomy
ኢያሱ
Joshua
መሳፍንቲ
Judges
ሩት
Ruth
1ይ ሳሙኤል
1 Samuel
2ይ ሳሙኤል
2 Samuel
1ይ ነገስታት
1 Kings
2ይ ነገስታት
2 Kings
1ይ ዜና መዋእል
1 Chronicles
2ይ ዜና መዋእል
2 Chronicles
እዝራ
Ezra
ነህምያ
Nehemiah
ኣስቴር
Esther
ኢዮብ
Job
መዝሙር ዳዊት
Psalms
ምሳሌ
Proverbs
መክብብ
Ecclesiastes
መሃልየ መሃልየ
Song of Songs
ትንቢት ኢሳያስ
Isaiah
ትንቢት ኤርምያስ
Jeremiah
ድጉዓ ኤርምያስ
Lamentations
ትንቢት ሕዝቅኤል
Ezekiel
ትንቢት ዳንኤል
Daniel
ትንቢት ሆሴእ
Hosea
ትንቢት ዩኤል
Joel
ትንቢት አሞጽ
Amos
ትንቢት ኦብድያ
Obadiah
ትንቢት ዮናስ
Jonah
ትንቢት ሚክያስ
Micah
ትንቢት ናሆም
Nahum
ትንቢት ኣንባቆም
Habakkuk
ትንቢት ጸፎንያስ
Zephaniah
ትንቢት ሃጌ
Haggai
ትንቢት ዘካርያስ
Zechariah
ትንቢት ሚልክያስ
Malachi
New Testament
ማቴዎስ
Matthew
ማርቆስ
Mark
ሉቃስ
Luke
ዮሓንስ
John
ግብሪ ሃዋርያት
Acts
ሮሜ
Romans
1 ቆረንቶስ
1 Corinthians
2 ቆረንቶስ
2 Corinthians
ገላቲያ
Galatians
ኤፌሶን
Ephesians
ፊሊጲ
Philippians
ቆሎሴ
Colossians
1 ተሰሎንቄ
1 Thessalonians
2 ተሰሎንቄ
2 Thessalonians
1 ጢሞቴዎስ
1 Timothy
2 ጢሞቴዎስ
2 Timothy
ቲቶስ
Titus
ፊልሞን
Philemon
እብራዊያን
Hebrews
ያእቆብ
James
1 ጴጥሮስ
1 Peter
2 ጴጥሮስ
2 Peter
1 ዮሃንስ
1 John
2 ዮሃንስ
2 John
3 ዮሃንስ
3 John
ይሁዳ
Jude
ራእይ ዮሃንስ
Revelation
← Psalms 139
Psalms 141 →
Tigrinya
—
መዝሙር ዳዊት 140
1 - 2
ዎ እግዚኣብሄር፣ ካብቲ እኩይ ሰብ፣ ካብቲ ዓመጸኛ ሰብ ኣናግፈኒ፣ ካብቶም ብልቦም እከይ ዚህቅኑ፣ ኵሉ መዓልቲውን ውግእ ዜልዕሉ ሐልወኒ።
3
መልሓሶም ከም ኣትማን የብልሑ፣ አብ ትሕቲ ኸናፍሮም ሕንዚ ኣፍዑት ኣሎ።
4
ዎ እግዚኣብሄር፣ ካብ ኣእዳው ረሲእ ባልሃኒ፣ ካብ ዓመጸኛ ሰብ፣ ካብቶም ንስጒምተይ ኪሕንኵሉ ዚህቅኑ ሐልወኒ።
5
ዕቡያት መፈንጠራን ገመድን ሐብኡለይ፣ ኣብ ጥቓ መገዲ መርበብ ዘርግሑ፣ መድፈና ኣጻወዱለይ።
6
ንእግዚኣብሄር፣ ንስኻ ኣምላኸይ ኢኻ፣ በልክዎ፣ ዎ እግዚኣብሄር፣ ንድምጺ ምህለላይ ጽን በሎ።
7
ዎ እግዚኣብሄር፣ ጐይታይ፣ ሓይሊ ምድሓነይ፣ ብመዓልቲ ውግእ ንርእሰይ ትጋርዳ።
8
ዎ እግዚኣብሄር፣ ከይዕበዩስ፣ ንረሲእ ትምኒቱ ኣይትፈጽመሉ፣ ሃቐናኡ ኣይተስልጠሉ።
9
እቶም ዚኸቡንስ እከይ ከናፍሮም ኣብ ርእሶም ይምጻእ።
10
ጒሁር ፈሓም ይውደቆም፣ ናብ ሓዊ፣ ናብቲ ዘይወጹሉ ዓሚቚ ጒድጓድ ይደርበዮ።
11
ወስላታ መልሓስ ዘለዎ ኣብ ሃገር ኣይኪቐውምን፣ ንገፋዒ፣ ክሳዕ ዚወድቕ፣ እከይ ኪሀድኖ እዩ።
12
እግዚኣብሄርሲ ፍትሒ ንጭኑቓት፣ ቅንዕና ኸኣ ንድኻታት ከም ዚገብረሎም፣ እፈልጥ እየ።
13
ብርግጽ፣ ጻድቃን ንስምካ ኼማስዉ፣ ቅኑዓት ኣብ ቅድሜኻ ኺነብሩ እዮም።
Amharic
—
መዝሙረ ዳዊት 140
1
ለመዘምራን አለቃ የዳዊት መዝሙር።
2
አቤቱ፥ ከክፉ ሰው አድነኝ፥ በልባቸውም ክፉ ካሰቡ ከዓመፀኞች ሰዎች ጠብቀኝ፤ ቀኑን ሁሉ ለሰልፍ ይከማቻሉ።
3
ምላሳቸውን እንደ እባብ ሳሉ፤ ከከንፈራቸው በታች የእፉኝት መርዝ ነው።
4
አቤቱ፥ ከኃጢአተኞች እጅ ጠብቀኝ፥ እርምጃዬንም ሊያሰናክሉ ከመከሩ ከዓመፀኞች አድነኝ።
5
ትዕቢተኞች ወጥመድን ሰወሩብኝ፥ ለእግሮቼም የወጥመድ ገመድን ዘረጉ፤ በመንገድ ዕንቅፋትን አኖሩ።
6
እግዚአብሔርንም። አንተ አምላኬ ነህ፤ የልመናዬን ቃል፥ አቤቱ፥ አድምጥ አልሁት።
7
አቤቱ፥ ጌታዬ፥ የመድኃኒቴ ጕልበት፥ በሰልፍ ቀን ራሴን ሸፈንህ።
8
አቤቱ፥ ከምኞቴ የተነሣ ለኃጢአተኞች አትስጠኝ፤ በላዬ ተማከሩ፤ እንዳይጓደዱ አትተወኝ።
9
የሚከብቡኝን ራስ የከንፈራቸው ክፋት ይክደናቸው።
10
የእሳት ፍም በላያቸው ይውደቅ፤ እንዳይነሡም ወደ እሳትና ወደ ማዕበል ይጣሉ።
11
ተናጋሪ ሰው በምድር ውስጥ አይጸናም፤ ዓመፀኛን ሰው ክፋት ለጥፋት ይፈልገዋል።
12
እግዚአብሔር ለድሀ ዳኝነትን ለችግረኛም ፍርድን እንዲያደርግ አወቅሁ።
13
ጻድቃንም በእውነት ስምህን ያመሰግናሉ፤ ቀኖችም በፊትህ ይኖራሉ።
English
—
Psalms 140
Deliver Me from Evil Men
1
Rescue me, Lord, from evildoers; protect me from the violent,
2
who devise evil plans in their hearts and stir up war every day.
3
They make their tongues as sharp as a serpent’s; the poison of vipers is on their lips.
4
Keep me safe, Lord, from the hands of the wicked; protect me from the violent, who devise ways to trip my feet.
5
The arrogant have hidden a snare for me; they have spread out the cords of their net and have set traps for me along my path.
6
I say to the Lord, “You are my God.” Hear, Lord, my cry for mercy.
7
Sovereign Lord, my strong deliverer, you shield my head in the day of battle.
8
Do not grant the wicked their desires, Lord; do not let their plans succeed.
9
Those who surround me proudly rear their heads; may the mischief of their lips engulf them.
10
May burning coals fall on them; may they be thrown into the fire, into miry pits, never to rise.
11
May slanderers not be established in the land; may disaster hunt down the violent.
12
I know that the Lord secures justice for the poor and upholds the cause of the needy.
13
Surely the righteous will praise your name, and the upright will live in your presence.
← Psalms 139
Psalms 141 →