TiQal Tigrinya Amharic Bible
Home
Read
Plans
About
Get the app
Loading…
መዝሙር ዳዊት
/
መዝሙረ ዳዊት
/
Psalms
129
Book
Chapter
Show
1
2
3
Tigrinya
Amharic
English
Focus
A
A
Books
Close
All
Old Testament
New Testament
Old Testament
ኦሪት ዘፍጥረት
Genesis
ኦሪት ዘጽኣት
Exodus
ኦሪት ዘሌዋውያን
Leviticus
ኦሪት ዘህልቍ
Numbers
ኦሪት ዘዳግም
Deuteronomy
ኢያሱ
Joshua
መሳፍንቲ
Judges
ሩት
Ruth
1ይ ሳሙኤል
1 Samuel
2ይ ሳሙኤል
2 Samuel
1ይ ነገስታት
1 Kings
2ይ ነገስታት
2 Kings
1ይ ዜና መዋእል
1 Chronicles
2ይ ዜና መዋእል
2 Chronicles
እዝራ
Ezra
ነህምያ
Nehemiah
ኣስቴር
Esther
ኢዮብ
Job
መዝሙር ዳዊት
Psalms
ምሳሌ
Proverbs
መክብብ
Ecclesiastes
መሃልየ መሃልየ
Song of Songs
ትንቢት ኢሳያስ
Isaiah
ትንቢት ኤርምያስ
Jeremiah
ድጉዓ ኤርምያስ
Lamentations
ትንቢት ሕዝቅኤል
Ezekiel
ትንቢት ዳንኤል
Daniel
ትንቢት ሆሴእ
Hosea
ትንቢት ዩኤል
Joel
ትንቢት አሞጽ
Amos
ትንቢት ኦብድያ
Obadiah
ትንቢት ዮናስ
Jonah
ትንቢት ሚክያስ
Micah
ትንቢት ናሆም
Nahum
ትንቢት ኣንባቆም
Habakkuk
ትንቢት ጸፎንያስ
Zephaniah
ትንቢት ሃጌ
Haggai
ትንቢት ዘካርያስ
Zechariah
ትንቢት ሚልክያስ
Malachi
New Testament
ማቴዎስ
Matthew
ማርቆስ
Mark
ሉቃስ
Luke
ዮሓንስ
John
ግብሪ ሃዋርያት
Acts
ሮሜ
Romans
1 ቆረንቶስ
1 Corinthians
2 ቆረንቶስ
2 Corinthians
ገላቲያ
Galatians
ኤፌሶን
Ephesians
ፊሊጲ
Philippians
ቆሎሴ
Colossians
1 ተሰሎንቄ
1 Thessalonians
2 ተሰሎንቄ
2 Thessalonians
1 ጢሞቴዎስ
1 Timothy
2 ጢሞቴዎስ
2 Timothy
ቲቶስ
Titus
ፊልሞን
Philemon
እብራዊያን
Hebrews
ያእቆብ
James
1 ጴጥሮስ
1 Peter
2 ጴጥሮስ
2 Peter
1 ዮሃንስ
1 John
2 ዮሃንስ
2 John
3 ዮሃንስ
3 John
ይሁዳ
Jude
ራእይ ዮሃንስ
Revelation
← Psalms 128
Psalms 130 →
Tigrinya
—
መዝሙር ዳዊት 129
1
ካብ ንእስነተይ ጀሚሮም ብዙሕ ጊዜ ኣጻበቡለይ፣ ይበል እስራኤል፣
2
ካብ ንእስነተይ ጀሚሮም ብዙሕ ጊዜ ኣጻበቡለይ፣ ግናኸ ኣይሰዐሩንን።
3
ሓረስቶት ኣብ ዝባነይ ሐረሱ፣ ትልምታቶም ኣንውሑ።
4
እግዚኣብሄር ጻድቕ እዩ፣ ኣግማድ ረሲኣን በተኸ።
5
ንጽዮን ዚጸልኡ ዅላቶም ይሕፈሩ፣ ንድሕሪትውን ይመለሱ።
6 - 7
ከምቲ ሳዕሪ ናሕሲ፣ ዓጻዲ ኢዱ መሊኡ ዘይዐትረሉ፣ መልዓል እንዳእቲውን መሊኡ ዘይሐቚፈሉ፣ ከይዐበየ ዚሃጕጕ ይኹኑ።
8
ሐለፍቲ መገዲ ድማ፣ በረኸት እግዚኣብሄር ኣብ ልዕሌኹም ይኹን፣ ብስም እግዚኣብሄር ንባርኸኩም ኣሎና፣ ኣይብሉን።
Amharic
—
መዝሙረ ዳዊት 129
1
እስራኤል። ከትንሽነቴ ጀምሮ ብዙ ጊዜ ተሰለፉብኝ ይበል፤
2
ከትንሽነቴ ጀምሮ ብዙ ጊዜ ተሰለፉብኝ፤ ነገር ግን አላሸነፉኝም።
3
ኃጢአተኞች በጀርባዬ ላይ መቱኝ፥ ኃጢአታቸውንም አስረዘሙአት።
4
እግዚአብሔር ጻድቅ ነው፤ የኃጢአተኞችን አንገታቸውን ቈረጠ።
5
ጽዮንን የሚጠሉ ሁሉ ይፈሩ፥ ወደ ኋላቸውም ይመለሱ።
6
በሰገነት ላይ እንደ በቀለ ሣር፥ ሳይነቀል እንደሚደርቅ፥
7
ለሚያጭደው እጁን፥ ነዶዎቹን ለሚሰበስብ እቅፉን እንደማይሞላ ይሁኑ።
8
በመንገዱም የሚያልፉ። የእግዚአብሔር በረከት በእናንተ ላይ ይሁን፤ በእግዚአብሔር ስም እንመርቃችኋለን አይሉም።
English
—
Psalms 129
The Lord Is Righteous
1
“They have greatly oppressed me from my youth,” let Israel say;
2
“they have greatly oppressed me from my youth, but they have not gained the victory over me.
3
Plowmen have plowed my back and made their furrows long.
4
But the Lord is righteous; he has cut me free from the cords of the wicked.”
5
May all who hate Zion be turned back in shame.
6
May they be like grass on the roof, which withers before it can grow;
7
a reaper cannot fill his hands with it, nor one who gathers fill his arms.
8
May those who pass by not say to them, “The blessing of the Lord be on you; we bless you in the name of the Lord.”
← Psalms 128
Psalms 130 →